የፍሬም ስራዎች አላማቸው የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡
1/ የድርጅቶን ራዕይ በአጭር መልእክት በመጻፍ ወይም በምስል እንዲታይ በማድረግ ደንበኞችን ለመሳብ እጅግ ጠቃሚ ነው ፡፡
2/ ደንበኖቻችን ራዕያችን ወለል ብሎ እንዲታያቸው እና እንዲያነቡት ለማድረግ፡፡
3/ የድርጅት ሎጎዎችን እንዲተዋወቁ በማድረግ ድረጅቱ በሰዎች ዘንድ የሚታወስ እና ብዙ ደንበኞች እንዲኖሩ ያደርግልናል
ከላይ የተዘረዘሩትን ሐሳቦችና ሌሎችንም በ ሳይኮሎጂካል ተፅኖ የሚከቱ በመሆናቸው የፍሬም ገፅታዎች አስፈላጊነቱ የጎላ እንዲሆን ያደርጋል
1/ በትእዛዝ የሚሰሩ የፍሬም ስራዎች፡- ድርጅቶን በጎላ መልኩ እንዲታዩ የድርጅቶን ሎጎ ፣ ውብ የሆኑ ምስሎችን ፣ስዕሎችን፣…በኢንተርኛሽናል ሰዓቶች(ሎነዶን፣አዲስ አበባ፣ቶኪዩ የሚጠቁሙ ) የሚሰሩ ሲሆን እጅግ በጣም የሚያምሩ እይታን ስለሚፈጥሩ ከደንበኞቻችሁ በምናብ የሚታወሱ ከመሆናቸው የተነሳ ደንበኞቻችሁ ድርጅቶቻችሁን ሁሌም እንዲጠቀሙ እና የማይረሳም ያድርጋሉ፡፡
ያማሩ የፍሬም ቦታዎች(የሚንጠለጠሉት) በሚከተሉት ቦታዎች ላይ ሊሆን ይችላል፡-
1/ በእንግዳ መቀበያዎ ስፍራ
2/በድርጅቶ የአስተዳር ቢሮዎች
3/በኮሊደሮች
4/በመኝታ ክፍሎች
እንደትእዛዛችሁ መሰረት በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እናስረክቦታለን፡፡