The best eye Optometry clinic in Addis Ababa, Ethiopia
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች የተሟላ የዓይን ምርመራ በዘመናዊ መሳሪያዎች የዓይን ግፊት (ግላኮማ) ምርመራና ህክምና የርቀት እና የቅርበት እይታ ዕክል ምርመራና ህክምና የዓይን ሞራ ግርዶሽ ምርመራና ክትትል ጠቅላላ የህጻናት የዓይን ምርመራና ህክምና ጥራት ያላቸው መነጽሮች በተመጣጣኝ ዋጋ ለስኳር እና ደም ግፊት ህመምተኞች ልዩ የዓይን ምርመራና ክትትል 0969 11 06 22/0927 49 83 97 የ ፊጋ ትራፊክ መብራቱ ጋር ቡና ባንክ ያለበት ህንጻ 3ኛ ፎቅ