G-power. G-POWER በመብራት መቆራሪጥ ተቸግረዋል? ለዚህም አሪፍ መፍትሔ አለን 💥Shoto battery🔋(Lithium battery ) በአይነቱ ለየት ያለ ጀነሬተርን ተክቶ የሚሰራ Battery(Power bank) ይዘንላችሁ ቀርበናል 💥የባትሪው ጥቅሞች
👉የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ የማድረግ አቅም አለው
👉ቲቪ, ኮምፒውተር, ፍሪጅ, ስቶቭ,ልብስ ማጠብያ ማሽን, እናም ለየትኛውም ኤሌክትሪክ ለሚጠቀሙ የቤት እቃዎች የሚሆን ⚡️ድምፅ እና ጭስ አልባ
⚡️ለመግጠም እና ለመጠቀም ቀላል
⚡️ለአቀማመጥ ምቹ የሆነ
⚡️ለ 8 ሰአታት ቻርጅ በመደረግ ለተከታታይ 48 ሰዐት ያለምንም ሀይል መቆራረጥ የሚያገለግል
⚡️መብራት በሌለበት በፀሀይ(solar panel) ብርሀን ብቻ Charge የሚደረግ
⚡️መብራት በጠፋ Automatically የሚበራ(with in micro seconds) ⚡️የ 5 አመት ዋስትና እና የ1 አመት ነፃ የጥገና አገልግሎት ያለው