ዋና ጎራዎች


ድርጅትዎን በነጻ ያስተዋውቁ!

ወደ ኢዜጋ ድረ ገጽ እንኻን በደህና መጡ! ይህ የድርጅቶች ማዉጫ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ሁሉ ካምፓኒዎች ኢንዲመዘገቡ እና ስራቸውን እንዲያስተዋውቁ ነው፣ ማንኛውም ሰው ወይንም ካምፓኒ እዚህ ድረ ገጽ በነጻ መመዝገብ ይችላል፣ የድርጅቱ ዝርዝርም ማስገባት ይችላል፣ ክድርጅቶች ማውጫው ሌላ፣ ኢዘጋ የተለያዩ ገጾች አሉት - ዜና፣ መዝናኛ፣ ስራ፣ ሪል እስቴት፣ ማስተዋቅያ፣ የመሳሰሉት ድረ ገጾች አሉት ለበለጠ መረጃ ኢሜል በዚሁ አድራሻ ይላኩልን፡ contact@ezega.com, ወይንም በዚህ ስልክ ይደውሉልን፡ 0912-706091 እናመሰግናለን!


ዲ.ኤፍ.ኤ ኢንጂነሪንግ አልሙንየም ስራዎች ድርጅት

ቱሉ ዲምቱ ዋዳ ህንጻ ላይ ይጎብኙን።
https://www.facebook.com/profile.php?id=1000636945
0912289899
0954888808

ዲ.ኤፍ.ኤ ኢንጂነሪንግ አልሙንየም ስራዎች ድርጅት እንባላለን የምንታወቀውም ጥራት ያላቸውን የአልሙኒየም እና የመስታወት ስራዎችን በመስራት ነው። ስራዎቻችን ከአንደበት ቃላቶች በላይ ያወራሉ። እውነት ለጥራት እና ለዉበት ትልቅ ቦታ የምትሰጡ ከሆኑ እኛ አለንላቹ እንላለን። የአልሙኒየም አና የመስታወት ስራ በጥራት እና ባማረ ሁኔታ ለማሰራት ከፈለጉ ከታች በተቀመጠው መረጃ ያግኙን። የምንሰጣቸው አገልግሎት ከ ዲ.ኤፍ.ኤ ኢንጂነሪንግ አልሙንየም ስራዎች ድርጅት 1.ኖርማል ተከፍች 2. ተንሸረታች 3. ከውጭ ለውጭ መስታወት በመስታወት 4. በፓኔል ግድግዳ .ኮለን. ቢም ..የሚሸፍነው 5. የደረጃ መወጣጫ ድጋፍ 6. በብዛት በረንዳ ላይ ብርሀን ማስገብያ ከላይ 7. ድርብ መስታወት ሆኖ በመካከሉ በሚፈልጉት ጌጥ የሚደረግ 8. ፍሬም የሌለው 9 ፓርትሽን (መከፋፈል) 10 ልኬት ለክቶ እቃን ማዘዝ.. ጠቅላላ የአለሙኒየም እና መስታወት ስራዎችን ስራዎች እንሰራለን የማማከር አገልግሎትም እንሰጣለን የሽያጭ ዝርዝር የአልሙኒየም የአክሰሰሪ / ሽያጭ የአልሙኒየም ፕሮፋይል ሽያጭ አልሙኒየም ፓኔል ሽያጭ የመስተዋት ሽያጭ የፍሬም መስታዎት ስራ ዘመናዊ የሆኑ የ ስቴለስ ስቲል የደረጃ መወጣጫዎች የመስታወት እሥቲከር የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጪ አልሙኒየም ፕሮፋይሎች በሲልቨር ጥቁር ግሬይ ውድን አይቮሪ ብሮንዝ የተለያዩ ፓኔሎች እንዲሁም ኦሪጅናል አክሰሰሪዎችን አድራሻ ፡ ቱሉ ዲምቱ ዋዳ ህንጻ ላይ ይጎብኙን።








በአቅራብያው የሚገኙ ተመሳሳይ ድርጅቶች


አዲሲንያ ሆቴል
አዲሲንያ ሆቴል አዲስ አበባ አሉ ከሚባሉ ምርጥ ሆቴሎች አንዱ ነው፣ በሰርቪስ፣ በጥራቱና በምቾቱ ተወዳዳሪ የሌለው ሆቴል ነው፣ ዛሬ ይምጡና ይጎብኙን! Tel: +251-11 662 3634, +251-11 662 3439, +251-11 869 5408 Email: info@addissiniahotel.com, reservation@addissiniahotel.com
http://www.addissiniahotel .com
የኢትዮጽያ አየር መንገድ
የኢትዮጽያ አየር መንገድ
http://www.ethiopianairlines.com/