ታምራት የአልሙንየም ስራ ድርጅት በቱሉ ዲምቱ አዲስ አበባ እንገኛለን የአልሙኒየም አና የመስታወት ስራዎችን ለተለያዩ አገልግሎቶች በጥራት እና በፍጥነት እንሰራለን ለመኖሪያ ቤት፣ለንግድ ሕንፃዎች እና ለተለያዩ ተቋማት የምንሰጣቸው አገልግሎቶች አጠቃላይ የአልሙኒየም ስራዎች ወል ክላዲንግ ከርተን ወል ስካይ ላይት ፍሬም ለስ ግላስl ሃንድ ሪል በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሟች በብቃት ሰርተን የማስረከብ ልምድ አለን። የእርሶንም ፕሮጀት በታማኝነት እና በጥራት እንሰራሎታለን በፈለጉት አይነት ማቴሪያል የፈለጉትን አይነት ማንኛውን ስራ ያሉበት ቦታ መተን እንሰራለን ዛሬውኑ ይደውሉልን