ቅዱስ ፈርኒቸር እና የአልሚንየም ስራ ድርጅት በሁሉም አይነት ፈጣን አቅርቦቶች ከነፃ ትራስፖርት ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ በአንድ መስኮት አቅርበንላችኋል። ቃሊቲ ገላን ኮዶሚንየም ማህበር ቤት እንገኛለን። በፈርኒቸር እና አሉሚንየም ስራዎች የረጅም ግዜ ልምድን ዘመኑ ከደረሰበት የማምረቻ መሳሪያዎች ጋር አጣምረን ይዘናል። ለመኖሪያ ቤቶችን፣የሆቴል፣ ካፌ፣ ሬስቶራንት፣ የድርጅት ሁሉንም አይነት የእንጨት፣የፈርኒቸር እና የአልሙንየም ስራዎችን እና ምርቶችን እኛ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ የእንጨት ስራዎች አልጋዎች ኪችን ካቢኔቶች ቁምሳጥኖች እና ሌሎቾ የውበት ስራዎች ዝርዝር ሆቴሎችን ማስዋብ የመዝናኛ ክለባችን ኢንቴሪየር ዲዛይን እና ስራ የመኝታ ክፍሎች የልጆች ክፍሎች ትምህርት ቤቶችን የመናፈሻ በረንዳዎችን ኪችኖችን የመኖሪያ ቤቶችን ካፌዎችን ሬስቶራንቶችን ቢሮዎችን እና ሌሎችም በተጨማሪ የአሉሚንየም እና መስታዋት ስራዎችን እንከራለን ይምጡ ይጎብኙን ወይም ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን ሁሌም የሚመምን በጥራት የሚሰራ