ሀገራችን ኢትዮጲያ በአሁኑ ወቅት ሁለንተናዊ እድገት በማስመዝገብ ላይ ትገኛለች በዚህ ጉልህ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ምክንያት ለበርካታ ወጣቶች ሰፊ የስራ እድል ተፈጥሮ ይገኛል ነገርግን ካለው የስራ አጥ ብዛት አንጻር በቂ ሆኖ ስላልተገኘ በዚህ መሃል ያለውን ክፍተት ለመሙላትና ለዜጎች ተጨማሪ የስራ ዕድል ለማመቻቸት መንግስት ሌሎች አማራጮችን ክፍት አድርጎ ይገኛል ከነዚህም መካከል ዜጎች በህጋዊ የስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ባወጣው ህግና ደንብ መሰረት ሀዋሊ ህጋዊ ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ በአንቀጽ 104/90 መሰረት ተቋቁሞ ይገኛል:: ሀዋሊ ኤጀንሲ በተለይም በኩዌት ሀገር ባካበተው ከፍተኛ የስራ ልምድና ባለው ተቀባይነት በርካታ ስራ ፈላጊ ኢትዮጲያውያንን የስራ ባለቤት በማድረግ ላይ ይገኛል :: በቀጣይም በተለያዩ ሀገራት ማለትም በሳውዲ አረቢያና በዩናይትድ አረብ ኤመሬት (ዱባይ ፤ አቡዳቢ ) በተለያዩ የስራ ዘርፎች ዜጎችን በህጋዊ መንገድ የስራ ዕድል ተጠቃሚ ለማድረግ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል::