ወደ ኢዜጋ ድረ ገጽ እንኻን በደህና መጡ! ይህ የድርጅቶች ማዉጫ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ሁሉ ካምፓኒዎች ኢንዲመዘገቡ እና ስራቸውን እንዲያስተዋውቁ ነው፣ ማንኛውም ሰው ወይንም ካምፓኒ እዚህ ድረ ገጽ በነጻ መመዝገብ ይችላል፣ የድርጅቱ ዝርዝርም ማስገባት ይችላል፣ ክድርጅቶች ማውጫው ሌላ፣ ኢዘጋ የተለያዩ ገጾች አሉት - ዜና፣ መዝናኛ፣ ስራ፣ ሪል እስቴት፣ ማስተዋቅያ፣ የመሳሰሉት ድረ ገጾች አሉት ለበለጠ መረጃ ኢሜል በዚሁ አድራሻ ይላኩልን፡ contact@ezega.com, ወይንም በዚህ ስልክ ይደውሉልን፡ 0912-706091 እናመሰግናለን!
ጀርመን ሬስቶራንት - ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ የጀርመን እና የኢትዩጵያ ምግብ በመስራት ታዋቂነትን አትርፎአል::