ዋና ጎራዎች


ድርጅትዎን በነጻ ያስተዋውቁ!

ወደ ኢዜጋ ድረ ገጽ እንኻን በደህና መጡ! ይህ የድርጅቶች ማዉጫ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ሁሉ ካምፓኒዎች ኢንዲመዘገቡ እና ስራቸውን እንዲያስተዋውቁ ነው፣ ማንኛውም ሰው ወይንም ካምፓኒ እዚህ ድረ ገጽ በነጻ መመዝገብ ይችላል፣ የድርጅቱ ዝርዝርም ማስገባት ይችላል፣ ክድርጅቶች ማውጫው ሌላ፣ ኢዘጋ የተለያዩ ገጾች አሉት - ዜና፣ መዝናኛ፣ ስራ፣ ሪል እስቴት፣ ማስተዋቅያ፣ የመሳሰሉት ድረ ገጾች አሉት ለበለጠ መረጃ ኢሜል በዚሁ አድራሻ ይላኩልን፡ contact@ezega.com, ወይንም በዚህ ስልክ ይደውሉልን፡ 0912-706091 እናመሰግናለን!


ኪንግስ ሆቴል

አዲስ አበባ
011-3-711300
ፋክስ 0113--710744

ኪንግስ ሆቴል ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ሲሆን ንጉስ የሚለው ስያሜ የመጣው ደምበኞችን እንደ ነጉስ ስለሚንከባከቡ ነው። ከአፍሪካ አንድነት 100ሜ ርቆ የሚገኝ ሲሆን ደምበኞችን ለማርካት ተብሎ በጥንቃቄ የተሰሩ 34 መኝታ ክፍሎች አሉት።  ይህ ሆቴል ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል ሬስቶራንት አለምአቀፍና ባህላዊ ምግቦች  ባርቢክዩ, ባር, ባህላዊ ሙዚቃ, መሰብሰቢያ አዳራሽ, የሰርግ አዳራሽ, እና የመሳሰሉት ይገኙበታል
በአቅራብያው የሚገኙ ተመሳሳይ ድርጅቶች


አዲሲንያ ሆቴል
አዲሲንያ ሆቴል አዲስ አበባ አሉ ከሚባሉ ምርጥ ሆቴሎች አንዱ ነው፣ በሰርቪስ፣ በጥራቱና በምቾቱ ተወዳዳሪ የሌለው ሆቴል ነው፣ ዛሬ ይምጡና ይጎብኙን! Tel: +251-11 662 3634, +251-11 662 3439, +251-11 869 5408 Email: info@addissiniahotel.com, reservation@addissiniahotel.com
http://www.addissiniahotel .com
የኢትዮጽያ አየር መንገድ
የኢትዮጽያ አየር መንገድ
http://www.ethiopianairlines.com/