ኪንግስ ሆቴል ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ሲሆን ንጉስ የሚለው ስያሜ የመጣው ደምበኞችን እንደ ነጉስ ስለሚንከባከቡ ነው። ከአፍሪካ አንድነት 100ሜ ርቆ የሚገኝ ሲሆን ደምበኞችን ለማርካት ተብሎ በጥንቃቄ የተሰሩ 34 መኝታ ክፍሎች አሉት። ይህ ሆቴል ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል ሬስቶራንት አለምአቀፍና ባህላዊ ምግቦች ባርቢክዩ, ባር, ባህላዊ ሙዚቃ, መሰብሰቢያ አዳራሽ, የሰርግ አዳራሽ, እና የመሳሰሉት ይገኙበታል