ወደ ኢዜጋ ድረ ገጽ እንኻን በደህና መጡ! ይህ የድርጅቶች ማዉጫ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ሁሉ ካምፓኒዎች ኢንዲመዘገቡ እና ስራቸውን እንዲያስተዋውቁ ነው፣ ማንኛውም ሰው ወይንም ካምፓኒ እዚህ ድረ ገጽ በነጻ መመዝገብ ይችላል፣ የድርጅቱ ዝርዝርም ማስገባት ይችላል፣ ክድርጅቶች ማውጫው ሌላ፣ ኢዘጋ የተለያዩ ገጾች አሉት - ዜና፣ መዝናኛ፣ ስራ፣ ሪል እስቴት፣ ማስተዋቅያ፣ የመሳሰሉት ድረ ገጾች አሉት ለበለጠ መረጃ ኢሜል በዚሁ አድራሻ ይላኩልን፡ contact@ezega.com, ወይንም በዚህ ስልክ ይደውሉልን፡ 0912-706091 እናመሰግናለን!
ኢቫን መልቲሚዲያና ኤቨንትስ በዘርፈ ብዙ የሚዲያና የኮሚኒኬሽን ስራ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን የተለያዩ የህትመት ውጤቶችን የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን እንዲሁም ማስታወቂያዎችን ብሎጎችን አጫጭርና ፊዩቸር እንዲሁም ዘጋቢ ፊልሞችን የሙዚቃ ቪዲዮችንና የተለያዩ ኤቨንቶችን በተጨማሪም የሚዲያ ኮንሰልቲንግ ( ሚዲያ ማማከር) ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡