ዋና ጎራዎች


ድርጅትዎን በነጻ ያስተዋውቁ!

ወደ ኢዜጋ ድረ ገጽ እንኻን በደህና መጡ! ይህ የድርጅቶች ማዉጫ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ሁሉ ካምፓኒዎች ኢንዲመዘገቡ እና ስራቸውን እንዲያስተዋውቁ ነው፣ ማንኛውም ሰው ወይንም ካምፓኒ እዚህ ድረ ገጽ በነጻ መመዝገብ ይችላል፣ የድርጅቱ ዝርዝርም ማስገባት ይችላል፣ ክድርጅቶች ማውጫው ሌላ፣ ኢዘጋ የተለያዩ ገጾች አሉት - ዜና፣ መዝናኛ፣ ስራ፣ ሪል እስቴት፣ ማስተዋቅያ፣ የመሳሰሉት ድረ ገጾች አሉት ለበለጠ መረጃ ኢሜል በዚሁ አድራሻ ይላኩልን፡ contact@ezega.com, ወይንም በዚህ ስልክ ይደውሉልን፡ 0912-706091 እናመሰግናለን!


ደላሎቹ/BROKERS

ሰሚት 72,አዲስ አበባ
https://t.me/hellodelalochu
9416
+251 94 137 7556

ለማዘዝ 9416 መደወል መጠቀም ይችላሉ!
ግብይቶን ካጠናቀቁ በኋላ፣ የአገልግሎት ክፍያውን  ማረጋገጫ ደረሰኝ ሲደርሶ መክፈል ይችላሉ።
እንዲሁም የደላላውን የውክልና መታወቂያ፣ ፎቶ፣ ህጋዊ ውክልና  እና ስለ ደላላው አጭር መረጃ ማየት ይችላሉ።በአቅራቢያዎ ያለ የደላሎች ተወካይ  ትክክለኛውን ቦታዎን ለማረጋገጥ ትዕዛዙን ከተቀበለ በኋላ ይደውልልዎታል።በመቀጠል ወደ 9426 በመደወል ያስታውቁን
የመጀመሪያ ፈላጎቶን ቦታዎንና ሰዓቶን  ያዘጋጁ
በደላሎች  መገልገል በጣም ቀላል ነው፡-
ወደ አዲስ አበባ ገና መግባቶ ነው? ወደፊት በደላሎች ለማረፊያ ቤቶ ቀናት አስቀድመው ማስያዝ ይችላሉ። በደንብ የተረጋገጠ የ ደላሎች አባል ባለሙያ ከመድረሶ ቀድሞ የሚያስፈለጎትን   በሰዓቱ አንደ ቤተሰብ ያዘጋጃል።  በደላሎች ሲገለገሉ ደህንነትዎ የተጠበቀ እና የተሳካ ሆኖ ይሰማዎታል፣ ምክንያቱም የእኛ ባለሙያዎች ለእርስዎ ፍጹም ምቾት ይፈልጋሉ።
በአዲስ አበባ መደሮች ለሚያደርጉት ግብይት  በ9416/ደላሎች ወደ እኛ መላኪያ ማእከል በመደወል  ለቀጣይ ግብይቶ ህጋዊ ደላላዎችን ከአሉበት ማግኘት ይችላሉ። አገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ አስኪያገኙ ምንም አይነት የኮሚሽን ክፍያ የለወም ።  ወደ የኪራይ ቤቶች፣ሱቆች፣አፓርትመንቶች፣ማጓጓዣ በሚፈልጉበት ቦታና ሰዓት ለማግኘት ፈጣን የማስተባበር አገልግሎት ከደላሎች ያገኛሉ ።  ደላሎች በከተማ ውስጥ ፈጣኑ እና ደህንነቱ የተጠበቀ አማራጭ ነው። በዓላትን ጨምሮ በቀን 10 ሰአት በሳምንት 7 ቀናት ለፍላጎትዎ አገልግሎት ለመስጠት ከ60+ በላይ ደላላዎችን በፈለጉበት ሰፈር በመጠበቂያ ላይ ይገኛሉ።
ደላሎች በኢትዮጵያ ውስጥ #1 የደላሎች ኔትወርክ እና ንብረት አስተዳዳሪ የህግ ፈቃድ ያለው አና በንግድ ህጉ መሰረት የሚንቀሳቀስ ትልቅ ተቋም  ነው። ዋናው ቢሮችን በሰሚት 72 የሚገኝ ሲሆን በሁሉም በአዲስ አበባ ክፍለ ክተሞች በድለላ ላይ የተሰማሩ እንዲሁም በሽያጭና ግዢ ለተጨማሪ ገቢ የሚሰሩ ተያዥ እና የታደሰ መታወቂያ ያላቸውን  ሰዎች ህጋዊ ውክልና በምስጠት በተሰማሩበት አካባቢ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 9416 የሚመጡ የደንበጥሪዎችን ጥሪዎችን በማስተላለፍ ደንበኞቻችን በፈለጉት ቦታና አይነት ፈጣን፣ደህንነቱ የተጠበቀ እና ህጋዊ ግብይት አንዲኖራቸው አስችለናል። ድለላ ከመታመን ይጀምራል የሚለውን የድርጅታችን መሪ ቃል የድለላ የሙያ  ዘርፍ ላይ ትልቅ የአመለካከት ለውጥ አንደሚያመጣ ለማስቻል ለድርጅቱ ሰራተኖችናለተመካዮቻችን በግብይት፣በህግ፣በደንበኛ አያያዥ ከፍተኛ የሆን ክህሎት የማዳበር ስራ በመስራት ላይ ነን። በቅርብ በሚለቀቀው የደንበኞች የሞባይል መተግበሪያ አፕ፣በይቱብ ቻናላችን፣በደላሎች የስልጠና ተቋማችን ሰፍፊ ስራዎች በመስራት ላይ ነን።








በአቅራብያው የሚገኙ ተመሳሳይ ድርጅቶች


አዲሲንያ ሆቴል
አዲሲንያ ሆቴል አዲስ አበባ አሉ ከሚባሉ ምርጥ ሆቴሎች አንዱ ነው፣ በሰርቪስ፣ በጥራቱና በምቾቱ ተወዳዳሪ የሌለው ሆቴል ነው፣ ዛሬ ይምጡና ይጎብኙን! Tel: +251-11 662 3634, +251-11 662 3439, +251-11 869 5408 Email: info@addissiniahotel.com, reservation@addissiniahotel.com
http://www.addissiniahotel .com
የኢትዮጽያ አየር መንገድ
የኢትዮጽያ አየር መንገድ
http://www.ethiopianairlines.com/