ኮኬት ሙሉ የድግስ ዕቃዎች እና ድንኳን ኪራይ አገልግሎት ኮኬት ሙሉ የድግስ እና ድንኳን ኪራይ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ሰሚት ጨርቆስ ኮንዶሚንየም መግቢያ ጋር ይገኛል። በሙሉ ድግስ ዕቃዎች እና ድንኳን ኪራይ ከ 7 ዓመታት በላይ በሙሉ ድግስ ዕቃዎች እና ድንኳን ኪራይ አቅርቦት ልምድ ያለው እንዲሁም ሙሉ የድግስ ዕቃዎች የኪራይ አቅርቦቹን ዘመኑ በሚጠይቀው መልኩ በውበት እና በጥራት በማቅረብ የተመሰከረለት ድርጅት ነው ። በሁሉን አቀፍ ሙሉ አገልግሎቶች በመዲናችን አዲስ አበባ በዘርፉ እጅግ ታዋቂ ከሆኑ ጥቂት ድርጅቶች አንዱ ነው። ከአዲስ አበባ ወጥተን በመስራት በሁሉም የአገሪቱ ማዕዘናት ጥሩ አገልግሎት እንሰጣለን። አገልግሎት እና ምርቶቻችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ይጨምራል፡ የድንኳን ኪራይ ፣ ሙሉ የድግስ ዕቃዎች ኪራይ ፣ የሰርግ ዕቃዎች ኪራይ ፣ የሰርግ እና ምልስ መኪና ኪራይ ፣ የልደት ድግስ ዕቃዎች ኪራይ ፣ የቤቢ ሻወር ዝግጅት ድግስ ዕቃዎች ኪራይ፣የሙዚቃ ባንድ፣ ዲጄ፣የመድረክ እስቴጅ ፣የአበባ ምንጣፍ፣የተፈጥሮ አበባ አቅርቦት፣የወንበር፣የጠረቤዛ፣የሙሽራዎች ወንበር፣የዲኮራሽን ስራ እና ወዘተ ለሁሉም የ ድግስ ዕቃዎች እና ድንኳን ፍላጎቶችዎ ከትላልቅ እስከ ትናንሽ ዝግጅቶች፡ ለልደት ቀን ግብዣዎች ፣ የምረቃ ድግሶች ፣ለ ሰርግ፣ ባዛሮች፣ ኤግዚቢሽኖች፣ ኮንቬንሽኖች ፣ ኮንሰርቶች ፣ ፌስቲቫሎች ፣ የባህል ዝግጅቶች፣ የቤቢ ሻወርች፣ ለባህላት፣ለሀዘን፣ለመንግስት ተቋማትዝግጅቶች፣ለግል ተቋማት ዝግጅቶች፣ለጽዋ ማህበራት፣ለለስፖርት ዝግጅቶች ወዘተን ጨምሮ እንደ አቅሞ ምርጥ አገልግሎት እና ምርቶችን በኮኬት ሙሉ የድግስ እና ድንኳን ኪራይ አገልግሎት ይቀርበሎታል።