ዋና ጎራዎች


ድርጅትዎን በነጻ ያስተዋውቁ!

ወደ ኢዜጋ ድረ ገጽ እንኻን በደህና መጡ! ይህ የድርጅቶች ማዉጫ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ሁሉ ካምፓኒዎች ኢንዲመዘገቡ እና ስራቸውን እንዲያስተዋውቁ ነው፣ ማንኛውም ሰው ወይንም ካምፓኒ እዚህ ድረ ገጽ በነጻ መመዝገብ ይችላል፣ የድርጅቱ ዝርዝርም ማስገባት ይችላል፣ ክድርጅቶች ማውጫው ሌላ፣ ኢዘጋ የተለያዩ ገጾች አሉት - ዜና፣ መዝናኛ፣ ስራ፣ ሪል እስቴት፣ ማስተዋቅያ፣ የመሳሰሉት ድረ ገጾች አሉት ለበለጠ መረጃ ኢሜል በዚሁ አድራሻ ይላኩልን፡ contact@ezega.com, ወይንም በዚህ ስልክ ይደውሉልን፡ 0912-706091 እናመሰግናለን!


መስፍን ኢንዱስትርያል ኢንጅነሪንግ ኀ.የተ.ግ.ማ

መቀሌ
(++251-34) 4406800/ 4406801/ 4400725
ፋክስ (++251-34) 4406225
ፖ.ሳ.ቁ508

መስፍን ኢንዱስትርያል ኢንጅነሪንግ በ1992 የተመሰረተ ሲሆን በኢትዮጵያም ሆነ ምስራቅ አፍሪካ ሰፊውና ብቸኛው የኢንዱስትርይ ዘርፍ ነው። ይህ ድርጅት ከሚያመርታቸው ምርቶች መካከል የብረት መሳሪያዎች፡ የኀይል ማሽነሪዎች፡ የመዐድን ስራ፡ ኮንስትራክሽን፡ መጓጓዣ፡ ግብርና፡ እና የመሳሰሉት ይገኛሉ። 
በአቅራብያው የሚገኙ ተመሳሳይ ድርጅቶች


አዲሲንያ ሆቴል
አዲሲንያ ሆቴል አዲስ አበባ አሉ ከሚባሉ ምርጥ ሆቴሎች አንዱ ነው፣ በሰርቪስ፣ በጥራቱና በምቾቱ ተወዳዳሪ የሌለው ሆቴል ነው፣ ዛሬ ይምጡና ይጎብኙን! Tel: +251-11 662 3634, +251-11 662 3439, +251-11 869 5408 Email: info@addissiniahotel.com, reservation@addissiniahotel.com
http://www.addissiniahotel .com
የኢትዮጽያ አየር መንገድ
የኢትዮጽያ አየር መንገድ
http://www.ethiopianairlines.com/